አዲስ አበባን ሰላማዊ፣ ጸጥ ያለ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ከተማ እናደርጋለን
ጥቆማዎች ፤ቅሬታዎች ፤ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ጉዳዮችን አስገባ ጥቆማዎች ፤ቅሬታዎች ፤ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ጉዳዮችን ይከታተሉበ2022 ዓ.ም. አዲስ አበባ በህዝብ ተሳትፎና ባለቤትነት ሰላማዊና ጸጥ ያለ ከተማ፤ ህግ የበላይነት የተረጋገጠበት ለመኖር፣ ለመስራትና ለመደሰት ተመራጭ ከተማ እንድትሆን ማየት።
የተቀናጀ የጸጥታ አስተዳደርና የግጭት ቀደምት ማስጠንቀቂያና ቀደምት ምላሽ ስርዓት በመተግበር ወንጀልን መከላከል፤ የሰላም እሴቶችን በመገንባት በሃይማኖትና እምነት ተከታዮች መካከል ክብርና ትዕግስት እንዲሰፍን ማድረግ፤ በክትትል፤ ቁጥጥርና ቀልጣፋ የአገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት በመገንባት፤ የነዋሪዎችና ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ባለቤትነት በማረጋገጥ ሰላማዊ፣ ጸጥ ያለና ደህንነቱ የተጠበቀ እና ህግና ስርዓት የሚከበርበት ከተማ ማድረግ ነው።
ሪፖርትዎ በቀጥታ ወደ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ይሄዳል
የአሁኑን ሁኔታ ለማየት እና አስተያየት ለመስጠት ስልክ ቁጥርዎን ያስገቡ